የቤት ፍላጎትና አቅርቦት እውነታ| ችግሮች እና መፍትሄዎች

በኢትዮጵያ የቤት ፍላጎትና አቅርቦት መካከል ያለው ክፍተት ለምን እየተሰፋ መጣ?

በዚህ ቪዲዮ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ሃላፊና ም/ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ፍቃዱ ሃይሉ፣ በቤት እጥረት፣ የኪራይ እና የሽያጭ ዋጋ መጨመር፣ የኮንዶሚኒየም አቅርቦት ችግሮች እና የፖሊሲ ግዴታዎችን በተመለከተ ጠይቀናቸው በቂ ምላሽ ተሰጥቷል። በተጨማሪም፣ የመንግስት እና የግል ሴክተር ሚና፣ የከተማ እድገት ግፊት እና ሊተገበሩ የሚችሉ መፍትሄዎች በግልፅ ቀርበዋል።

#የቤት_ፍላጎት #የቤት_አቅርቦት #የቤት_እጥረት #ኢትዮጵያ_ቤት #HousingEthiopia #RealEstateEthiopia